ለውድ የፀደይ ባንክ ደንበኞች!
መንግሥት በቅርቡ ባወጣው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሠረት የፋይናንስ ተቋማት በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሰበስቡ ተመላክቷል፡፡
ባንካችን ፀደይም ይህንን ኀላፊነት ለመወጣት ከመስከረም 21/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚያስከፍል መሆኑን ለውድ ደንበኞቹ በአክብሮት ያሳውቃል፡፡
ፀደይ ባንክ
የሁሉም ባንክ!
Leave a Reply