News and Press

ፀደይ ባንክ በስካይ ላይት ሆቴል የሐዋላ አውደ ርዕይ እየተሳተፈ፤ የሐዋላ ፕሮዳክቶቹንም እያስተዋዎቀ ነው፡፡

ፀደይ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል::

በአውደ ርዕዩ ባንኩ “ታታሪዎቹ” የተሰኘውን የሐዋላ የቁጠባ አማራጭ እና ሌሎችንም ፕሮዳክት እና አገልግሎቶች እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡

ታታሪዎቹ የቁጠባ ሒሳብ

•  የውጭ ሀገራት ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት ለሚልኩ ታታሪዎች በቀላሉ ተደራሽ የሆነ  የቁጠባ አማራጭ

•  ከራሳቸው አልፎ ለቤተሰባቸው ኑሮ መሻሻል ለሚተጉ በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ሁሉም ታታሪዎች የተዘጋጀ

•  ወለድ የሚያስገኙ እና የማያስገኙ የቁጠባ አማራጮች ያሉት

•  ዝቅተኛ የቅድመ ክፍያ እና ምቹ የብድር አከፋፈል አማራጮች የሚመቻችበት

•  ከሐዋላ ጋር ለተያያዙ የገንዘብ ዝውውሮች ልዩ ጥቅም የሚያስገኝ ቁጠባ ዓይነት ነው፡፡

አውደ ርዕዩ ዛሬ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡00 ይቆያል።

ወደ ቦታው ጎራ ይበሉ፤ ይጎብኙን!

ከፀደይ ባንክ ጋር ይበልጥ ይተዋዎቁ!

#እንወዳጅ!

በፀደይ ባንክ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች #እንወዳጅ! ለወዳጆችዎም ያጋሩ!

Telegram፡ https://t.me/tsedeybanksc

LinkedIn፡ https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/

Facebook፡ https://www.facebook.com/TsedeyBankSC

TikTok፡ http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc

Twitter፡ https://twitter.com/TsedeyBankSC

Youtube፡ https://youtube.com/@TsedeyBank

Website፡ https://tsedeybank-sc.com/

ፀደይ ባንክ

የሁሉም ባንክ!

ፀደይ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል::
ፀደይ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል::
ፀደይ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *