News and Press

ከደንበኞቻችን አንደበት

“ፀደይ ባንክ እንደቤቴ የማየው ቀኝ እጄ ነው፤ ስኬታማ መሆን የቻልሁት ባገኘሁት ብድር በመሆኑ ደስተኛ ነኝ፡፡”

ወ.ሮ ቤዛዊት ተስፋዬ  እባላለሁ

  • የመብራት እና ፊኒሺንግ እቃዎች መሸጫ ሱቅ ባለቤት ነኝ፡፡
  • ላለፉት ስድስት ዓመታት ከፀደይ ባንክ ጋር እየሠራሁ እገኛለሁ፡፡
  • ከባንኩ ከሁለት ጊዜ በላይ ብድር በመውሰድ የመኖሪያ ቤት መሥራት እና በንግዱም ዘርፍ ውጤታማ መሆን ችያለሁ፡፡
  • ፀደይ ባንክ እንደቤቴ የማየው ቀኝ እጄ ነው፤ ስኬታማ መሆን የቻልሁት ባገኘሁት ብድር በመሆኑ ደስተኛ ነኝ፡፡”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


Feedback

    Copyright © 2023 Tsedey Bank S.C. | All Rights Reserved

    Call Center / ነጻ የጥሪ ማዕከል፡ 8220