የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በአንደኛነት አሸነፈች።
የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በአንደኛነት አሸነፈች።
የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ የመቻል (የመከላከያ) ስፖርት አዲስ አበባ ከተማ ላይ ዛሬ ባዘጋጀው የ10 ኪሎ ሜትር የአስፓልት ላይ ውድድር ነው በአንደኛነት ያጠናቀቀችው።
በውድድሩ መብራት ግደይ እና ወርቅውኃ ጌታቸው ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል።
“መቻል ለኢትዮጵያ” የጎዳና ላይ ሩጫ፣ መቻል ባለፉት 80 ዓመታት ለኢትዮጵያ ያበረከተውን አስተዋጽዖ ለማስታዎስ የተዘጋጀ ነው።
ፀደይ ባንክ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ የራሱን አትሌቲክስ ክለብ በመመስረትና በጀት በመመደብ በርካታ ወጣት አትሌቶች ህልማቸውን እውን እንዲያደርጉና ሀገርን በዓለም መድረኮች እንዲያስጠሩ እያደረገ ይገኛል።
እንወዳጅ!
በፀደይ ባንክ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች #እንወዳጅ! ለወዳጆችዎም ያጋሩ!
Telegram (https://t.me/tsedeybanksc)
LinkedIn (https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/)
Facebook (https://www.facebook.com/TsedeyBankSC)
TikTok (http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc)
Twitter (https://twitter.com/TsedeyBankSC)
Youtube (https://youtube.com/@TsedeyBank)
Website (https://tsedeybank-sc.com/)
ፀደይ ባንክ
Tsedey Bank
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!
Leave a Reply