Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!
Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!
በቀላሉ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን ሂደቶች ይከተሉ!
- የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣
- ፀደይ ባንክ የሚለውን ይምረጡ፣
- የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
- ከዚያም የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
ስለመረጡን፣ አብረውን ስለሚሠሩ ከልብ እናመሠግንዎታለን!
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

Leave a Reply