News and Press

የፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ማስታወቂያ

ለፀደይ ባንክ . የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎች

አዲስ ዘመን እሑድ ኅዳር 16 ቀን 2016 ዓ.ም

የፀደይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄዱት 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በ2016 ዓ.ም በሚካሄደዉ 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በሚደረገዉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን መልምሎ የሚያቀርብ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ መሰየሙ ይታወሳል፡፡

በዚህም መሠረት የምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴዉ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመርያ ቁጥር SBB/71/2019 እና SBB/79/2021 አግባብነት ባላዉ የባንኩ መመስረቻ ደንብ እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ መመርያ እና የምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴዉ ባዘጋጀዉ የብቃት መመዘኛ መስፈርቶች መሠረት አስፈላጊዉን ማጣራት በማድረግ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸዉን በአክብሮት ይገልፃል፡፡

ቀዳሚ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት

1. የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት (ተወካይ ዶ/ር

ድረስ ሳህሉ ጎሹ)

2. ዶ/ር ሰይድ ኑሩ ዓሊ

3. ዶ/ር አባተ ጌታሁን አየለ

4. ዶ/ር ዓለማየሁ ከበደ ካሳ

5. አቶ ስዩም መኮነን ኃይሉ

6. አቶ አባተ አበባዉ

7. ዶ/ር አህመዲን መሀመድ አህመድ

8. አቶ አበበ አበባየሁ ቸኮል

9. ዶ/ር ፍሬሕይወት እንዳለ መርጊያ

10.አቶ እንድሪስ አብዱ አህመድ

11.ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ ሽፈራዉ

12.ዶ/ር ዳዊት ዓለሙ

ተጠባባቂ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት

1. ጣና የዘላቂ በጎአድራጎት ድርጅት (ተወካይ አቶ ጌታቸዉ አንዳርጌ ገሰሰ)

2. አቶ አብደላ አህመድ አደም

3. አለባቸው እና መስተዋል የህ/ሽ/ማህበር(ተወካይ አቶ አለባቸዉ ምህረቴ ትዛዙ)

4. አቶ ልጃለም እሱባለዉ ወንድምአገኘሁ

5. አቶ ብርሐኑ አዱኛ መኮነን

6. አቶ ጌታቸዉ ከፍአለ ተገኘ

7. ዶ/ር ጋሻዉ ተሰማ ክፍሉ

8. አማራ መልሶ መቋቋምና ልማት ድርጅት (ተወካይ አቶ ሰጥቷል ደባልቄ አዳል)

9. ንጋት የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት (ተወካይ አለምፍሬ ደረሰ ቸኮል)

10. አቶ መኳንንት ታፈረ ፈረደ

11. አባይ ወረቀት እና ህትመት (ተወካይ አቶ ታደሰ መላሽ ቸኮል)

12. ዋልያ ካፒታል እቃዎች (ተወካይ አቶ ወንዳለ ጌታሁን አማረ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *


Feedback

    Copyright © 2023 Tsedey Bank S.C. | All Rights Reserved