ከደንበኞቻችን አንደበት
“ፀደይ ባንክ እንደቤቴ የማየው ቀኝ እጄ ነው፤ ስኬታማ መሆን የቻልሁት ባገኘሁት ብድር በመሆኑ ደስተኛ ነኝ፡፡”
“ወ.ሮ ቤዛዊት ተስፋዬ እባላለሁ
- የመብራት እና ፊኒሺንግ እቃዎች መሸጫ ሱቅ ባለቤት ነኝ፡፡
- ላለፉት ስድስት ዓመታት ከፀደይ ባንክ ጋር እየሠራሁ እገኛለሁ፡፡
- ከባንኩ ከሁለት ጊዜ በላይ ብድር በመውሰድ የመኖሪያ ቤት መሥራት እና በንግዱም ዘርፍ ውጤታማ መሆን ችያለሁ፡፡
- ፀደይ ባንክ እንደቤቴ የማየው ቀኝ እጄ ነው፤ ስኬታማ መሆን የቻልሁት ባገኘሁት ብድር በመሆኑ ደስተኛ ነኝ፡፡”
Leave a Reply