News and Press

ግብይትዎ በአጭበርባሪዎች እንዳይስተጓጎል ይጠንቀቁ፤ በጥንቃቄ ይከውኑ!

በተለይም ሐሰተኛ የብር ኖቶችን ከሚያዘዋውሩ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

በ 200፣ 100 እና 50 ብር ላይ የሚገኙ የደኅንነት መጠበቂያ ምልክቶች እና ምስሎችን በአግባቡ ያስተውሉ፡፡

በተጨማሪም ግብይትዎን ደኅንነቱ አስተማማኝ በሆነው የፀደይ ሞባይል ባንኪንግ የክፍያ አማራጮች ያከናውኑ።

Join us on our digital media platforms:

Website (https://tsedeybank-sc.com/)
Telegram (https://t.me/tsedeybanksc)
Twitter (https://twitter.com/TsedeyBankSC)
LinkedIn (https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/)
Facebook (https://www.facebook.com/TsedeyBankSC)
TikTok (http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc)
Youtube (https://youtube.com/@TsedeyBank)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *